Accessibility Settings

color options

monochrome muted color dark

reading tools

isolation ruler

ሃብት ጠቃሚ ምክር

የምርመራ ጋዜጠኝነት መመሪያዎች

ጠቃሚ ነጥቦች፣ መሣሪያዎችና ተጨማሪ ሥልጠናዎችን እየፈለጉ ነው? ከታች የሚታዩት መመሪያዎች የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ያተኮሩ ሲሆን፣ ከተለያዩ የዓለም አገራት የተውጣጡ ተጨባጭ ጥናቶችን እና ምሳሌዎችን ያቀርባሉ። አብዛኞቹ በነጻ የሚገኙ ናቸው፣ ክፍያ አላቸው ተብለው ከተጠቀሱት ውጪ።

ሃብት ጠቃሚ ምክር

የኦንላይን የምርምር መሣሪያዎች/

በቢቢሲ ቁጥር አንድ በሚለው የኦንላይን መርማሪው ፖል ማየርስ የቀረበው ኦንላይን የጥናት መሣሪያዎችና የምርመራ ዘዴዎች ለዓለማቀፍ የምርመራ ጋዜጠኝነት ኔትወርክ አንባቢዎች የኦንላይን የጥናት ፍለጋዎች መነሻ ሆኖ አገልግሏል። ይህ የእርሱ ‹ሪሰርች ክሊኒክ› የተባለ […]

Back to top ↑